ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ: ቢዝነስዎን ኦንላይን ለማሳደግ የሚረዳ መረጃ

ከቅርብ አመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በብዙዎች ተደራሽ ለመሆን በሚፈልጉ እንዲሁም የንግድ ስራቸውን በኦንላይን አማካኝነት ለማሳደግ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ዲጂታል ማርኬቲንግ ዋነኛ መሳርያ ሆኗል።ከ 115ሚልዮን በላይ ህዝብ ያላት እና ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ያለችው ኢትዮጵያ ለሁሉም አይነት ንግዶች በርካታ አጋጣሚዎች የምትሰጥ ሀገር ናት።በዚህ ጽሁፍ ላይ ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ ያለበትን ሁኔታ እንቃኛለን እንዲሁም በኦንላይን ንግዳቸውን ማሳደግ ለሚፈለጉ የንግድ ስራዎች ጠቃሚ ምክሮችን እንመለከታለን።

ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ ያለበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ዲጂታል ማርኬቲንግ  አዲስ የገበያ አማራጭ  እንደመሆኑ መጠን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንና ዘዴዎችን በመላመድ ሂደት ላይ እንገኛለን።ይሁን እንጂ የኢንተርኔት እድገትና የዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ የንግድ ስራዎች ከደንበኞቻቸው ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ለመገኛኘት አዳዲስ አጋጣሚዎችን ይከፍትላቸዋል። ዊ አር ሶሻል ኤንድ ሁትስዊት ባወጣው መረጃ መሠረት በ 2020  ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 18 በመቶ ጨምሯል።  በአጠቃላይ የተጠቃሚዎቹን ቁጥር ከ22 ሚልዮን በላይ ይሆናል። ይህም የፔኒትሬሽን ሬትን 19በመቶ እንዲሆን ያደርገዋል።ይህ ቁጥር ደግሞ በዘርፉ ገና ብዙ እድገት ማድረግ  እንደሚችል ያሳያል።

በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ከሚያጋጥሟቸው ችግሮች ውስጥ አንዱ በደንበኞች ፍላጎት፡ በሃሪ እንዲሁም በኦንላይን ላይ በሚቀርቡ የተለመዱ ሀሳቦችን በተመለከተ አስተማማኝ መረጃዎች አለመኖራቸው ነው።የተቀመጡ መረጃዎች አለመኖራቸው የንግድ ስራዎች የኦንላይን ማርኬቲንግ ዘዴዎቻቸውን ለመወሰን ከባድ ያደርግባቸዋል። ይሁንና ልናስብባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች አሉ።

1. ለሞባይል ስልክ የሚስማማ አቀራረብ

አብዛኞቹ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ኢንተርኔት የሚጠቀሙት በሞባይል ስልካቸው ላይ ነው።የንግድ ስራዎች ዲጂታል ማርኬቲንግን ሲጠቀሙ በሞባይል ስልክ ላይ የሚኖረውን ገጽታ ታሳቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል። ይህም ማለት የሚጠቀሟቸው የሞባይል ድረ ገጾች በሞባይል ለመጠቀም ቀላል ማድረግ ያስፈልጋል። ከዚህም በተጨማሪም በኢንተርኔት ላይ  የሚጠቀሟቸውን  የማስታወቂያ ዘመቻዎች ለሞባይል ስልክ የተመቹ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል።

2. የማህበራዊ ሚዲያ የበላይነት

እንደ ፌስቡክ እና ትዊተር ያሉ የማህበራዊ ሚድያዎች  በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተወዳጅ የሆኑ የኢንተርኔት መድረኮች ናቸው። ዊ አር ሶሻል ኤንድ ሆትስዊት  ባወጣው መረጃ መሰረት በኢትዮጵያ ከ4 ሚሊዮን በላይ ቋሚ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አሉ። ይህም የንግድ ድርጅቶች በማህበራዊ ሚድያ አማካኝነት ከደንበኞቻቸው ጋር ለመገናኘት የሚያስችል ሰፊ አጋጣሚ ነው።

3. በአካባቢው የተለመደውን ቋንቋ መጠቀም

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባት ሀገር ናት። የንግድ ድርጅቶች ለደንበኞቻቸው ተደራሽ ለመሆን የሚያዘጋጁት ሃሳብ ተደራሽ በሚሆኑባቸው አካባቢዎች የተለመደውን ቋንቋ የሚጠቀም መሆን  ይኖርብርታል። ይህም ከደንበኞቻቸው ጋር እንዲግባቡ እንዲሁም የደንበኞቻቸውን እምነት እንዲያተርፉ ይረዳቸዋል።

የዲጂታል ማርኬቲንግ ዘዴን ለማሳዳግ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች

አሁን ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ ያለበትን ሁኔታ ተመልክተናል።ከዚህ በመቀጠል ደግሞ የንግድ ስራዎች ንግዳቸውን ኦንላይን ላይ ለማሳደግ የሚረዱዋቸውን አንዳንድ ሃሳቦች እንመልከት።

1. ለሞባይል ስልክ የሚስማማ ድረ ገጽ ማዘጋጀት

አብዛኞቹ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ኢንተርኔት የሚጠቀሙት በስልካቸው ላይ በመሆኑ ለሞባይል ስልክ የሚስማማ ድረ ግጽ ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው። ለሞባይል ስልክ የሚስማማ ድረ ገጽ  ፡ በትንሽ ስክሪን ላይ በቀላሉ የሚታይ ፡ እንዲሁም ፈጣን ባልሆነ ኢንተርኔትም ጭምር ደረገጹን መክፈት የሚቻል ሊሆን ይገባል።

2. Optimize Local SEO

ሎካል ሰርች ኢንጂን ኦፕቶማይዜሽን(SEO) ድረ ገጽዎ በአካባቢዎ በሚደረጉ የፍለጋ ውጤቶች ዝርዝር ውስጥ እንዲታይ የሚያመቻች ሂደት ነው። ይህንንም ለማድረግ  ድረ ገፅዎ፡ በአካባቢዎ ለፍለጋ የሚውሉ ቁልፍ ቃላትን ማካተት ይኖርበታል።  ጎግል ማይ ቢዝነስ ሊስቲንግ፥ እንዲሁም ቢዩልዲንግ ሎካል ሳይቴሽንን በመጠቀም ደረገፅዎን በአካባቢዎ ከሚደረጉ የፍለጋ ውጤት ዝርዝሮች መካከል ከፍ  ያለ ደረጃ እንዲያገኝ ማድረግ ይችላል።

3. ማህበራዊ ሚድያን መጠቀም

ቀደም ብለን እንደተመለክትነው በኢትዮጰያ ማህበራዊ ሚድያ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ያገኘ መድረክ ነው ።የንግድ ስራዎች አሳታፊ የዘት ያላቸውን ሀሳቦች በማህበራዊ ሚድያ በማጋራት፡የታሰበባቸውን ማስታወቂያዎች በማስተላለፍ እንዲሁም ከደንበኞቻቸው ጋር በኦንላይን ጥሩ ግንኙነት በመፍጠር በማህበራዊ ሚድያ ላይ ተቀባይነት ማግኘት ይችላሉ።

4. ለሚያዘጋጁት ሃሳብ በአካባቢው የሚነገር ቋንቋን መጠቀም

ለማስተላለፍ የሚፈልጉትን ሀሳብ በሚሰሩባቸው ክልሎች ውስጥ በሚነገሩ ቋንቋዎች ማዘጋጀት በደንበኞች ዘንድ ተአማኒነት ለማግኘት ይረዳል።በአካባቢው የሚነገረውን ቋንቋ መጠቀም የንግድ ስራዎች የደንበኞቻቸውን ፋላጎት እንደተረዱ እንዲሁም ለደንበኞቻቸው ፍላጎት ትኩረት እንደሚሰጡ ያሳያል።

5. የክፍያ ማስታወቂያዎች ላይ ገንዘብን ማዋል

አንደ ፌስቡክ ቲውተር እና ጎግል ባሉ የማህበራዊ ሚድያዎች ላይ የተከፈለባቸውን ማስታወቂያዎች ማሳየት የንግድ ስራዎች ለብዙ ተጠቃሚዎች ተደራሽ እንዲሆኑ እንዲሁም ስዎችን ወደ ድረገጹ ለመሳብ ይረዳቸዋል።ነገር ግን ማስታወቂያው ለሚገባው ሰው እየደረሰ መሆኑን በጥንቃቄ ማጤን ያስፈልጋቸዋል።

Our Services

KAVAH CREATIVE STUDIO!!! What a pleasure dealing with you from the start to the finish of my website project ACQUAMOUR.COM. I was impressed by ...
...Read More
Jerie
ACQUAMOUR BRIDAL COUTURE
KAVAH CREATIVE STUDIO!!! What a pleasure dealing with you from the start to the finish of my website project ACQUAMOUR.COM. I was impressed by the attention to detail that was shown, and throughtout the project I was made to feel involved with every decision that was made regarding my website. I am looking forward to working with KAVAH CREATIVE STUDIO on any of my future projects. I highly recommend KAVAH CREATIVE STUDIO to any future clients.
Acquamour
Jerie
ACQUAMOUR BRIDAL COUTURE
"A very professional graphics and web designer. Abel is one of the brightest, creative and dedicated people I have worked with. He has the ability ...
...Read More
Alazar
Kifiya Financial Technology PLC
"A very professional graphics and web designer. Abel is one of the brightest, creative and dedicated people I have worked with. He has the ability to maximize the potential and value of the web and graphics Project as well as think outside the box for other new alternatives that would make him a valued asset to any project and organization he will work on/in. Always keen on details and focused."
Chief Information Officer
Alazar
Kifiya Financial Technology PLC
They know how to make a website that stands out from the crowd! With their eye-catching designs and professional services, you'll be sure not only ...
...Read More
Yohannes
They know how to make a website that stands out from the crowd! With their eye-catching designs and professional services, you'll be sure not only have an amazing site but also great customer care.
They treat clients with respect, deliver projects on time and are always available for help. The cost of their services is fair so we highly ...
...Read More
Hanna
They treat clients with respect, deliver projects on time and are always available for help. The cost of their services is fair so we highly recommend that you work together

1 Comment

  1. Abdi

    Hello, please I want to start job on digital marketing and so i am the beginner.please help me!!

    Reply

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Dec 02 2023

Leveraging the Power of Facebook Ads: 10 Key Benefits for Your Business

In today’s digital age, Facebook has evolved from a mere social platform into a powerhouse for businesses to connect with their audiences in a targeted and impactful...
Nov 25 2023

Unveiling the Digital Landscape: Navigating Ethiopia’s Thriving Market through Web Development and Digital Marketing

Ethiopia stands at the precipice of a digital revolution. In a landscape where traditional methods blend with technological advancements, the potential for growth in...
Nov 20 2023

Elevate Your Divi Experience with Divi Pixel

Are you a Divi enthusiast looking to take your website design to the next level? Look no further than Divi Pixel! In this post, we’ll explore how this powerful plugin...
Nov 19 2023

10 Reasons Why Your Business Needs a Website

In today's hyper-connected world, a business without a website is akin to a ship without a compass. Whether you’re a budding startup or an established enterprise,...
Nov 19 2023

The Crucial Significance of a Branded Domain Name for Your Business

In the bustling digital landscape where businesses strive for recognition and success, one key element stands tall as the digital beacon—the branded domain name. Often...
Overcoming Challenges in Website Development in Ethiopia
Nov 19 2023

Overcoming Challenges in Website Development in Ethiopia

Developing a website in Ethiopia presents unique challenges that often hurdle progress, leaving businesses and individuals with unfinished projects, unreliable support,...
Feb 13 2023

Digital Marketing in Ethiopia: A Guide to Growing Your Business Online

In recent years, digital marketing has become an essential tool for businesses in Ethiopia that want to reach a wider audience and grow their brand online. With a...