ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ: ቢዝነስዎን ኦንላይን ለማሳደግ የሚረዳ መረጃ

ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ: ቢዝነስዎን ኦንላይን ለማሳደግ የሚረዳ መረጃ

ከቅርብ አመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በብዙዎች ተደራሽ ለመሆን በሚፈልጉ እንዲሁም የንግድ ስራቸውን በኦንላይን አማካኝነት ለማሳደግ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ዲጂታል ማርኬቲንግ ዋነኛ መሳርያ ሆኗል።ከ 115ሚልዮን በላይ ህዝብ ያላት እና ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ያለችው ኢትዮጵያ ለሁሉም አይነት ንግዶች በርካታ አጋጣሚዎች የምትሰጥ ሀገር ናት።በዚህ ጽሁፍ ላይ ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ ያለበትን ሁኔታ እንቃኛለን...